ለመረጃ ያህል – በጠ.ሚ ዶ/ር አብይ አህመድ የተመረጡ አዲስ የካቢኔ አባላት

ማሳሰቢያ፡- ከዚህ በታች ስማቸው የተዘረዘረውና አዲስ የተመረጡት የካብኔ አባላት ብቻ ሲሆን በኃይለማሪያም ደሳለኝ ዘመን የካቢኔ አባላት የነበሩን ባሉበት የሚቀጥሉ እንዳሉ ግንዛቤ ውስጥ ይወሰደ።

——————————————————————————
SEPDM – ደኢህዴን ( Southern Ethiopian People’s Democratic Movement )
OPDO – ኦህዴድ ( Oromo Peoples’ Democratic Organization )
ANDM – ብአዴን ( Amhara National Democratic Movement )
TPLF – ህወሃት ( Tigrayan People’s Liberation Front )
ESPDP – ኢሶህዴፓ (Ethiopian Somali People’s Democratic Party)
==============================================

የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አቅርበው ያስፀደቁት የካቢኒ አባላት ዝርዝር

1. አቶ ሽፈራው ሽጉጤ (SEPDM – ደኢህዴን) – የግብርናና እንሰሳት ሀብት ሚኒስትር
2. አቶ ሲራጅ ፌጌሳ (SEPDM – ደኢህዴን) – የትራንስፖርት ሚኒስትር
3. ዶክተር ሂሩት ወልደማሪያም (SEPDM) – ደኢህዴን – የሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር
4. አምባሳደር ተሾመ ቶጋ (SEPDM) – ደኢህዴን – የመንግስት ልማት ድርጅት ሚኒስትር
5. አቶ ኡመር ሁሴን (OPDO – ኦህዴድ) – በሚኒስትር ማእረግ የኢትዮጵያ ገቢዎች እና ጉምሩክ ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር
6. ወ/ሮ ኡባ መሀመድ (ESPDP – ኢሶህዴፓ) – የመገናኛ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ሚኒስትር
7. ዶ/ር አምባቸው መኮንን (ANDM – ብአዴን) – የኢንዱስትሩ ሚኒስትር
8. አቶ ሞቱማ መቃሳ (OPDO – ኦህዴድ) – የሀገር መከላከያ ሚኒስትር
9. ወ/ሮ ፎዚያ አሚን (OPDO – ኦህዴድ) – ባህልና ቱሪዝም ሚኒስትር
10. አቶ አህመድ ሺዴ (ESPDP – ኢሶህዴፓ) – በሚኒስትር ማእረግ የመንግስት ኮሙዪኒኬሽን ጉዳዮች ፅህፈት ቤት ሀላፊ ሚኒስትር
11. አቶ ዣንጥራር አባይ (ANDM – ብአዴን) – የከተማ ልማትና ቤቶች ሚኒስትር
12. አቶ መለሰ ዓለሙ (SEPDM – ደኢህዴን) – የማእድንና ኢነርጂ ሚኒስትር
13. አቶ ብርሃኑ ፀጋዬ (OPDO – ኦህዴድ) – ጠቅላይ አቃቤ ህግ ሚኒስትር
14. ወ/ሮ ያለም ፀጋዬ (TPLF – ህወሃት) – የሴቶችና ህፃናት ጉዳዮች ሚኒስትር
15. አቶ መላኩ አለበል (ANDM – ብአዴን) – የንግድ ሚኒስትር
16. ዶ/ር አሚር አማን (ANDM – ብአዴን) – የጤና ጥበቃ ሚኒስትር

***********

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ የሰጧቸው ተጨማሪ አዳዲስ ሹመቶች

1. አቶ አባዱላ ገመዳ (OPDO – ኦህዴድ) – የጠቅላይ ሚኒስተሩ የብሔራዊ ደሕንነት ጉዳዮች አማካሪ፣
2. ወይዘሮ ፈትለወርቅ ገብረ እግዚአብሔር (TPLF – ህወሃት) – በሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ዋና አስተባባሪ፣
3. ወይዘሮ ደሚቱ ሀምቢሳ (OPDO – ኦህዴድ) – የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ኃላፊና የካቢኔ ጉዳዩች ሚኒስትር፣
4. አቶ አህመድ አብተው (ANDM – ብአዴን) – በሚኒስትር ማዕረግ የፖሊሲ ጥናትና ምርምር ማዕከል ዋና ዳይሬክተር፣
5. አቶ ሞገስ ባልቻ (SEPDM – ደኢህዴን) – በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት በሚኒስትር ማእረግ የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማእከል የጥናትና ፐብሊኬሽን ዘርፍ አስተባባሪ፣
6. አቶ ዓለምነው መኮንን (ANDM – ብአዴን) – በሚኒስትር ማዕረግ የመለስ ዜናዊ አመራር አካዳሚ ፕሬዚዳንት፣
7. ዶክተር በቀለ ቡላዶ (SEPDM – ደኢህዴን) – የብረታ ብረትና ኢንጂነሪነግ ኮርፖሬሽን ዋና ዳይሬክተር፣
8. አቶ ተመስገን ጥሩነህ (ANDM – ብአዴን) – የኢንፎርማሽን መረብ ደሕንነት ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር እና
9. አቶ ያሬድ ዘሪሁን (SEPDM – ደኢህዴን) – የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ጀነራል ሆነው ተሾመዋል።

**********

ዛሬ ሹመታቸው ከፀደቀ የካቢኒ አባላት መካከል 10 አዳዲስ አባላት ሲሆኑ፥ ስድስቱ ወደ ሌላ የሚኒስትርነት ቦታ የተዘዋወሩ ናቸው።

*********
በተጨማሪም አቶ አባዱላ ገመዳ (OPDO – ኦህዴድ) ከህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ከአፈ-ጉባኤነት በማንሳት በምትኩ ወይዘሮ ሙፈሪያት ካሚል (SEPDM – ደኢህዴን) የተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባዔ አድርጎ ሾሟል።

 

**************************
Ethiopian parliament approved today the following appointments by PM Abiy Ahmed:

1) Mottuma Mekasa (OPDO) – Minister of Defence
2) Siraj Fegessa (SEPDM) – Minister of Transport
3) Shiferaw Shigute (SEPDM) – Minister of Agri & Livestock
4) Ahmed Shide (ESPDP) – GCAO (Gov’t communication)
5) Berhanu Tsegaye (OPDO) – Attoreny General
6) Hirut Woldemariam (SEPDM) – Minister Labor and Social Affairs
7) Teshome Toga (SEPDM) – Minister of Public Enterprise
8) Umer Husien (OPDO) – Revenue and Customs Authority with ministerial rank
9) Ubah Mohamed (ESPDP) – Minister of ICT
10) Ambachew Mekonen (ANDM) – Minister of Industry
11) Fozia Amin (OPDO) – Minister of Culture and Tourism
12) Zanterar Abay (ANDM) – Minister of Urban Dev’t & Housing
13) Meles Alemu (SEPDM) – Minister of Mining and Energy
14) Yalem Tsegaye (TPLF) – Minister of Women & Children
15) Melaku Alebel (ANDM) – Minister of Trade
16) Amir Aman (ANDM) – Minister of Health

*********

#Ethiopia: PM Abiy Ahmed made 9 more appointments today.

1) Abadula Gemeda (OPDO) – National Security Advisor
2) Demitu Hambisa (OPDO) – Chief of the Staff of the Cabinet and the PM Office
3) Bekele Bulado (PHD)(SEPDM) – DG of METEC
4) Temesgen Tiruneh (ANDM) – DG of INSA
5) Yared Zerihun (SEPDM) – Commissioner General of Federal Police Commissioner
6) Ahmed Abtew (ANDM) – DG of Policy Study and Research Center
7) Fetlework G/egziabher (TPLF) – head of EPRDF Secretariat aka Democracy Coordination Center
8/ Moges Balcha (SEPDM) – head of Research and publication dept at EPRDF Secretariat aka Democracy Coordination Center
9/ Alemnew Mekonen (ANDM) – President of Meles Zenawi Academy

The parliament has elected Ms Mufriyat Kemil (SEPDM) to repelace Abadula Gemeda (OPDO) as Speaker of HoPR.

******************************************************************

የጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ሙሉ የካቢኔ አባላት ዝርዝር

1-ደመቀ መኮንን- ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር
2-ወርቅነህ ገበየሁ- የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር
3-ሞቱማ መቃሳ- የመከላከያ ሚኒስትር
4-ታገሰ ጫፎ -የፐብሊክ ሰርቪስና እና የሰው ሀብት ልማት ሚኒስትር
5-አብርሃም ተከስተ- የገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ሚኒስትር
6-ከበደ ጫኔ- የፌዴራል ጉዳዮች እና የአርብቶ አደር አካባቢዎችልማት ሚኒስትር
7-መላኩ አለበል- የንግድ ሚኒስትር
8-ኡባ መሀመድ- የኮሙኒኬሽንና ኢንፎርሜሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር
9-አምባቸው መኮንን- የኢንዱስትሪ ሚኒስትር
10-ሂሩት ወልደማሪያም- የሠራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር
11-ሽፈራሁ ሸጉጤ- የግብርናና እንስሳት ሀብት ሚኒስትር
12-ጌታሁን መኩሪያ- የሳይንስና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር
13-ሲራጅ ፈጌሳ- ትራንስፖርት ሚኒስትር
14-ጃንጥራር አባይ- የከተማ ልማትና ቤቶች ሚኒስትር
15-አይሻ መሐመድ- የግንባታ ሚኒስትር
16-ስለሽ በቀለ- የውሃ፣ መስኖና እና የኤሌክትሪክ ሚኒስትር
17-መለሰ አለሙ- የማዕድን፣ የነዳጅ እና የተፈጥሮ ጋዝ ሚኒስትር
18-ገመዶ ዳሌ- የአካባቢ ጥበቃ፣ ደን እና የአየር ንብረት ለውጥ ሚኒስትር
19-ጥላዬ ጌቴ- የትምህርት ሚኒስትር
20-ይናገር ደሴ- የብሔራዊ ፕላን ኮሚሽን ኮሚሽነር
21-አሚር አማን- የጤና ጥበቃ ሚኒስትር
22-ተሾመ ቶጋ -የመንግስት የልማት ድርጅቶች ሚኒስትር
23 ብርሃኑ ፀጋዬ- ጠቅላይ አቃቤ ህግ
24-ፎዚያ አሚን- የባህል እና ቱሪዝም ሚኒስትር
25-ያለም ፀጋዬ- የሴቶችና የህፃናት ጉዳይ ሚኒስትር
26-እርስቱ ይርዳው- የወጣትና ስፖርት ሚኒስትር
27-ኡመር ሁሴን -የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን
28 አስመላሽ ወልደስላሴ- በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤትየመንግስት ተጠሪ ሚኒስትር
29- አህመድ ሸዴ- የመንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ጽህፈት ቤት ኃላፊ ሚኒስትር

ጠቅላይ ሚንስትሩ የ6 ሚንስትሮችን የስልጣን ሽግሽግ፤ የ10 ሚንስትሮች አዲስ ሹመት ዛሬ በህዝብ ተወካዮች ምክር አቅርበው ጸድቆላቸዋል፡፡

የሚንስትሮቹ የስልጣን ሽግሽግና ሹመት የተካሄደው በዋናነት የህዝብን ጥያቄና ቅሬታ እንዲሁም ሙስናና ኪራይ ሰብሳቢነትን ችግር ከመፍታት አንፃር ካላቸው አቅም አኳያ እንደሆነ ጠቅላይ ሚንስትሩ ተናግረዋል፡፡

እንዲሁም የአቅም ክፍተት ኖሯቸው እራሳቸውን ለመለወጥና ለመማር ዝግጁ የሆኑ ሚንስትሮች በካቢኔ ዝርዝር ውስጥ ተካቷል ብለዋል፡፡

የህዝብን አገልግሎት ፍላጎት ለሟሟላት ዋንኛ ትኩረታቸው በመሆኑ ይህ ሊታለፍ የማይቻል መሆኑን ማወቅ እንዳለባቸው ጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ገልጸዋል፡፡

የመንግስትን ሃብትና ጊዜን የማባከን ሂደትን በመቅረፍ የሚጠበቅባቸውን ሃላፊነት ሊወጡ ይገባል ነው ያሉት፡፡

ከሁሉም በላይ ግን ህዝቡን በማማረር በመንግስት ላይ የከረረ ተቃውሞዋቸውን እንዲያኑሱ የሚያደርጉትን የሙስናና የመልካም አስተዳደር ችግሮችን ለመቅረፍ የመጀመሪያ ስራቸው ማድረግ አለባቸው ብለዋል፡፡

ላለፉት ስድስት ዓመታት አፈ ጉባዔ ሆነው ባገለገሉት አቶ አባዱላ ገመዳ ምትክ ወ/ሮ ሙፈሪያት ካሚል በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተሰየሙ፡፡ አቶ አባዱላ ከአፈ ጉባዔነት የተነሱት ለምክር ቤቱ ባቀረቡት ጥያቄ ነው፡፡ ወ/ሮ ሙፈሪያት ቃለ መሃላ ፈጽመው ኃላፊነቱን ተረክበዋል፡፡

 

 

 

የእርስዎ አስተያየት ይለጥፉ

አስተያየቶች

አስተያየት ለመስጠት የመጀምርያ ይሁኑ

ተዛማች ፅሁፎች