Featured

Exclusive Interview with Ato Tekle Yeshaw of Moresh Wgene Amhara Organization Dec 10 2016

እናመሰግናለን! ለጏደኞች ህ አጋራ!

ይሔን ቪዲዮ አልዎደዱትም. ለምላሹ እናመሰግናለን!

ተጨመረ based
133,046 እይታ

ሊያደምጡት የሚገባ ቃለመጠይቅ የአማራ ሕዝብ መብት ተከራካሪና ጠበቃ የሆኑት የሞረሽ ወገኔ ሊቀመንበር አቶ ተክሌ የሻው ጋር

አቶ ተክሌ የሻው በዚህ ቃለ መጠየቅ በርካታ ጠቃሚ መረጃዎችን ሰጥተዋል።

በተለይም በቃርቡ በ4 የፖለቲካ ድርጅቶች ማለትም በ ግንቦት 7፣ በኦዴፍ፣ በአፋርና በሲዳማ ተፈጠረ ስለተባለው ስብስብ ላይ ( ከዚህ በላይ ካለው ቃለ መጠይቅ ከ1:16፡08 – 1:21፡37 ማድመጥ ይቻላል) የስብሰባው አዘጋጆች የአማራ ድርጅት ባመመኖሩ በስብስብ ላይ አልተካተተም የሚለው ውሸትና ክህደት መሆኑን አስረግጠው ተናግረዋል።

አቶ ተክሌ የሻው የአራቱ ድርጅቶች ስብስብ ሸፍጥ እና በተንኮል የተሞላ እንደሆነ አጋልጠዋል። አቶ ተክሌ የሻው ሞረሽ የአማራን ድርጅት ወክሎ በስብስቡ እንዲገኝ ተጋብዞ እንደነበርና ወደ ስብስቡ ለመግባት የስብስቡ ፕሮግራም እንዲሰጣቸው ጠይቀው እንዳነበቡ ተንግረዋል።

አቶ ተክሌ የሻው ስብስቡ በተንኮል የተሞላና ለኢትዮጵያ የማይጠቅም ስብስብ መሆኑን አጋልጠዋል።

ክፍል
Amhara dimts radio

የእርስዎ አስተያየት ይለጥፉ

አስተያየቶች

አስተያየት ለመስጠት የመጀምርያ ይሁኑ