የአርሶ አደሮች ወግ በምዕራብ ጎጃም ዞን ደቡብ አቸፈር ወረዳ

እናመሰግናለን! ለጏደኞች ህ አጋራ!

ይሔን ቪዲዮ አልዎደዱትም. ለምላሹ እናመሰግናለን!

ተጨመረ Raya
24,496 እይታ

አርሶ አደሮች ዕውነቱን እንዲህ እያወሩ ነው፡፡
• ‹‹መሬት እርቦት ቶሎ አምጡ ልብላ ሲል ግብዓት ከየት ይምጣ?››
• ‹‹ ወሬው እኮ ይወራል፤ ፍሬ ነው ያጣን፡፡››
• ‹‹የወር ቀለብ የሌለውን ሰውዬ የሁለት ዓመት ቀለብ አለው ተብሎ ይወራል፡፡››
• ‹‹ሳይቀምስ ጠግቧል ተብሎ እየተወራ ነው፡፡››

ክፍል
AmharicNews

የእርስዎ አስተያየት ይለጥፉ

አስተያየቶች

አስተያየት ለመስጠት የመጀምርያ ይሁኑ